“እንጅባራ መምህራን ኮሌጅ ላለፍት አመታት በአዊኛ በቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራን እጥረት በመፍታት ረገድ እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።”
በዛሬው እለት የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ12ዙር 761 በተለያዩ የትምህርት ክፍል ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል ።በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙሉቀን መኮነን እንደተናገሩት የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ…
