የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ፕሮግራም አደገ።
አሁን ላይ መንግስት በዘረጋው የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የደረጃ ሽግግር እንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ መርሃ ግብር ማደግ ችሏል።ህዳር 11/2015(አዊ ኮሙኑኬሽን) ዛሬ የኮሌጁ ይፋዊ የዲግሪ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ ግብርና…
አሁን ላይ መንግስት በዘረጋው የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የደረጃ ሽግግር እንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ መርሃ ግብር ማደግ ችሏል።ህዳር 11/2015(አዊ ኮሙኑኬሽን) ዛሬ የኮሌጁ ይፋዊ የዲግሪ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ ግብርና…
በዛሬው እለት የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ12ዙር 761 በተለያዩ የትምህርት ክፍል ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል ።በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙሉቀን መኮነን እንደተናገሩት የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ…
የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመማር ማስተማር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ሙህራንን በማፍራት፣የጥናትና ምርምር ስራዎችን በማከናወንና ለአካባቢው ማህበረሰብ ሁለንተናዊ ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚገኝ ትልቅ የትምህርት ተቋም ነው።የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በርካታ…