የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ፕሮግራም አደገ።

አሁን ላይ መንግስት በዘረጋው የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የደረጃ ሽግግር እንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ መርሃ ግብር ማደግ ችሏል።ህዳር 11/2015(አዊ ኮሙኑኬሽን) ዛሬ የኮሌጁ ይፋዊ የዲግሪ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ ግብርና…

Continue Readingየእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ፕሮግራም አደገ።

ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እንኳን ለ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደርሳችሁ እያለ በመንግስት መመልመያ መስፈርት መልምሎ ከዚህ ቀጥሎ በተዘርዘሩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው ፕሮግራም በዲግሪና በዲፕሎማ ማሰልጠን ይፈልግል።…

Continue Readingማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

“እንጅባራ መምህራን ኮሌጅ ላለፍት አመታት በአዊኛ በቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራን እጥረት በመፍታት ረገድ እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።”

በዛሬው እለት የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ12ዙር 761 በተለያዩ የትምህርት ክፍል ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል ።በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙሉቀን መኮነን እንደተናገሩት የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ…

Continue Reading“እንጅባራ መምህራን ኮሌጅ ላለፍት አመታት በአዊኛ በቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራን እጥረት በመፍታት ረገድ እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።”

የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በስፖርት ዘርፍ የልዕቀት ማዕከል ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ተገለፀ!

የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመማር ማስተማር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ሙህራንን በማፍራት፣የጥናትና ምርምር ስራዎችን በማከናወንና ለአካባቢው ማህበረሰብ ሁለንተናዊ ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚገኝ ትልቅ የትምህርት ተቋም ነው።የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በርካታ…

Continue Readingየእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በስፖርት ዘርፍ የልዕቀት ማዕከል ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ተገለፀ!