ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እንኳን ለ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደርሳችሁ እያለ በመንግስት መመልመያ መስፈርት መልምሎ ከዚህ ቀጥሎ በተዘርዘሩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው ፕሮግራም በዲግሪና በዲፕሎማ ማሰልጠን ይፈልግል።
የመመልመያ መስፈርቶች …